በትግራይ ክልል የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ እንዳሳሰበው ተመድ ገለጸ

በትግራይ ክልል ያሉ ሁሉም ታጣቂ ኃይሎች የዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶችና የሰብዓዊ ድጋፍ ሕግጋትን መሠረት በማድረግ ለኤርትራውያን ስደተኞች ጥበቃ እንዲያደርጉ አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሙያ ጥሪ አቀረቡ። የመንግሥታቱ ድርጅት ልዩ ተጠሪ በትግራይ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ታጣቂ ቡድኖች በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የሚፈጽሟቸውን ጥቃቶች በተመለከተ በርካታ ተአማኒ ክሶች መቀበላቸውን ተናግረዋል። በኤርትራ ስላለው የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ የድርጅቱ ተጠሪ የሆኑት … Continue reading በትግራይ ክልል የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ እንዳሳሰበው ተመድ ገለጸ